ፕሬስ እና የሕዝብ ግንኙነት

ፕሬስ እና የሕዝብ ግንኙነት

  •  
     
    ይህ የመገናኛ ብዙሃንና የሕዝባዊ ግንኙነት መምሪያ ሲሆን ስለ ኤምባሲው  አጠቃላይ የልማት ትብብር የሚያግዙ መረጃዎችን ያገኛሉ.
    ይህ የመገናኛ ብዙሃንና የሕዝባዊ ግንኙነት መምሪያ ሲሆን ስለ ኤምባሲው  አጠቃላይ የልማት ትብብር የሚያግዙ መረጃዎችን ያገኛሉ
     
    የመገናኛ ብዙሃንና የሕዝባዊ ግንኙነት / ቤት መምሪያ በእስራኤል  እና በኢትዮጵያ, በሩዋንዳ እና በቡሩንዲ መካከል ስለሚደረጉ  የልማት ስራዎች ላይ ስለ ኤምባሲ ተግባራት በተለይም በግብርና, ውሃ, ትምህርት,የመረጃ ቴክኖሎጂ, ሃይል እና ማዕድን እና የህይወት ሳይንስ ዘርፎች ላይ መረጃ ይሰጣል::
     
    በተጨማሪም የመገናኛ ብዙሃንና የሕዝባዊ ግንኙነት መምሪያ  እንደ ፖለቲካ, ኢኮኖሚያዊ, ማህበራዊ ባህላዊ ጉዳዮች እና በመካከለኛው ምሥራቅ ያሉ ወቅታዊ ክስተቶች ላይ መረጃ ያቀርባል::