የባሕል ጉዳዮች

የባህል ጉዳዮች

  •  
     
    የባህል ጉዳዮች የእሥራኤልን ደማቅ ባህልና የአኗኗር ዘይቤ ያቀርባሉ:: እስራኤል ህዝብ ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ወግዎች ላይ የተመሰረተ ባህል ያለው እና እና ከተለያዩ ማህበረሰቦች የተዋቀረ ህዝብ ነው::
    የእስራኤላውያን ጠንካራ እና ፈጠራ ያላቸው አርቲስቶች በተለያዩ ሰፋፊ መስኮች የተካኑ ናቸው  ከፋሽን እስከ የምግብ ስራዎች, እንዲሁም የመድረክ, የምስል, የስነ-ፅሁፍ እና ሲኒማቲክ ስነ ጥበባት:: የእስራኤላውያን አርቲስቶች የኪነጥበብ ድንበሮችን ኣልፈው እራሳቸውን የሚያንፀባርቁ እና ማህበረሰባዊ ፈተናዎችን የሚያሳዩ እና ማህበራዊ ለውጥን የሚያንጸባርቁ እና እስራኤላዊያንን እና የእስራኤል መገለጫዎች ናቸዉ::
    እንደ ኮንሰርቶች, ድራማዎች, የፊልም ፌስቲቫሎች, ኤግዚቢሽኖች, የስነ-ፅሁፍ ፕሮግራሞች እና ሌሎችም የመሳሰሉ በርካታ ሰፋፊ ክስተቶችን ለማዘጋጀት ከበርካታ የባህል እና ትምህርታዊ ተቋማት ጋር በጋራ እንሰራለን:: በእነዚህ አጋርነትዎች አማካኝነት የእስራኤላዊ ባህልን እናስተዋውቃለን, ባህላዊ ውይይቶችን እናበረታታለን, እንዲሁም ስለ ዘመናዊው የእስራኤል ማኅበረሰብ ግንዛቤዎችን እናስጨብጣለን::
     
    አግኙን