1. የኤምባሲው ሰራተኞች ፈተናውን ለመውሰድ ወደ ኤምባሲው የሚመጡበትን ቀን እና ሰዓት በመደወል ያስተባብራሉ::
2. ከኤምባሲው ጥሪ ከተቀበሉ በኋላ ቦሌ ከፋንቱ ሱፐርማርኬት ቀጥሎ ወደ ሚገኘው FedEx ቢሮ በመሄድ ወደ እስራኤል መላኪያ ይክፈሉ:: ደረሰኝ ማስቀመጦን እርግጠኛ ይሁኑ::
3. ወደ ኤምባሲው ሲመጡ ለማንነት መለያ ህጋዊ ፓስፖርት 5 በ 5 ሴ.ሜ የሆነ ሁለት ፎቶ እና የክፍያ ማረጋገጫ ይዘው ይምጡ::
4. FedExየምርመራውን ውጤት ወደ እስራኤል ኢምባሲ በመልእክተኛ ይልካል::
5. ምርመራው እና የምርመራው ውጤቶች እስራኤል ውስጥ ይከናወናሉ::
6. ምርመራው በኤምባሲ ውስጥ አይደረግም:: በተጨማሪም ኤምባሲው ለምርመራው ውጤት ተጠያቂ አይደለም.