ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

  •  
     
    ሮና COVID19 ወረርሽኝ በእስራኤል ውስጥ እንዳይሰራጭ ለመከላከል የእስራኤል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተጨማሪ እርምጃዎችን ተፈጻአድ ፡፡ ቀደም ሲል ተፈፃሚ ከተደረጉ ዉሳኔዎች ባሻገር  ሐሙስ መጋቢት 3 2012 ሁለት ሰዓት ጀምሮ ወደ እስራኤል የሚገቡ የውጭ ዜጎች ወደ እስራኤል ከገቡበት ቀን ጀምሮ ለ 14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ዉስጥ እንዲቆዩ ይደረጋል
    በእነዚህ እርምጃዎች መሠረት አዲስ አበባ ገኘ የእስራኤል ኤምባሲ ሁሉንም የቪዛ ማመልከቻ ቀጠሮዎ ለሁለት ሳምንታት ለማገድ ተገዷል ፡፡
    የሰነድ ማረጋገጫ እና ሌሎች የቆንስላ አገልግሎቶች አስኳይ እና በአደጋ ጊዜ ሁኔታዎች ብቻ ይሰጣሉ ፡፡
     
    ተጨማሪ ያንብቡ:- https://bit.ly/2Q3FP4Y