አምባሳደር

አምባሳደር

  •   ሹም አምባሳደር አለልኝ አድማሱ
  •  
     
     
    ሹም አምባሳደር አለልኝ አድማሱ
    አምባሳደር አለ አድማሱ  1961.. በኢትዮጵያ የተወለዱ ሲሆን 1983 .. ወደ እስራኤል ሄደዋል
    የመጀመሪያ ዲግሪያቸዉን በፖለቲካ ሳይንስና በኢኮኖሚክስ 1988 .. ከቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ ግኝተዋ ፡፡ በመቀጥልም 1996 እ.ኤ.አ ብሊክ ፖሊሲ ኤም እንዲሁም በማኅበራዊ ሳይንስ በማስተማር 2003 ከተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲ ተመቀዋ ፡፡
    አምባሳደር አድማሱ በእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በሜጀር (ሪዘርቭ) ትምህርትና ወጣቶች ኮርፖሬሽን የሥልጠና ፖስት የመኮንኖች ትምህርት ቤት መምህር የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት  የሰው ኃይል አዛዥ አማካሪ በመሆን እና  ኦፕሬሽን ሰሎሞንተሳትፈዋል ፡፡
    ስምጥሩ ፖለቲከኛ የህዝብ አገልጋይ እና የማኅበራዊ እኩልነት ተሟጋች 18 ኛው ክነሴትየእስራኤል ፓርላማ ) የሊኩድ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ተሳትፎ  ጉዳዮች ላይ አማካሪ በመሆን አገልግለዋል።
    አምባሳደር አድማሱ በመጋቢት 2021 (...) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆነው ከመሾማቸው በፊት በዋናነት በባህል ልዩነት እና ራስን ከማጎልበት ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን ወርክሾፖችን እና የቡድን ስብሰባዎችን ያከናውኑ ነበር ፡፡
    በተጨማሪምየእስራኤል ወንድማማችነት ማህበራዊ እኩልነትበመባል የሚታወቀው የማኅበራዊ ፓርቲ መስራች ናቸ
     አምባሳደር አድማሱ ባለትዳርና አምስት ልጆች አባት ናቸው ፡፡