Ambassador Belaynesh spoke as a role model
  • News & Events

Ambassador Belaynesh spoke as a role model

  • icon_zoom.png
    Ambassador Belaynesh Zevadia Ambassador Belaynesh Zevadia Copyright: Embassy of Israel, Addis Ababa
     
     

    Addis Ababa - At an experience sharing event, organized by the Addis Ababa Education Bureau and Vision for Generation NGO, Ambassador Belaynesh and Ethiopian First Lady H.E. Mrs. Roman Tesfaye spoke as role models to newly enrolled female university students.

    During the event held at the African Union Hall,Ambassador advised the girls to develop strong dedication and patience as they go about accomplishing their goals, and working hard enough to get there without quitting.

    Here is the news report by the Ethiopian Radio and Television Agency:

    ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ሴት ተማሪዎች ትምህርታቸውን ዳር እንዲያደርሱ ተጠየቀ
    ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በዚህ ዓመት ወደ ዩኒቨርስቲ  የሚገቡ ወጣት ሴት ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የሚገጥማቸውን ማንኛውንም ፈተና ተቋቁመው የጀመሩትን ትምህርት በብቃት ከፍጻሜ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው ቀዳማዊት እመቤት ሮማን ተስፋዬ አመለከቱ። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከቪዥን ፎር ጀነሬሽን ጋር በመተበበር በአፍሪካ ኅብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለሴት ተማሪዎች የስኬት ተሞክሮ መቅሰሚያ መርሃ ግብር አካሂዷል።
    በትውልድ ኢትዮጵያዊት የሆኑት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር በላይነሽ ዘቫዲያ በበኩላቸው ሴት ተማሪዎች የሕይወት ትልማቸውን ሳያሳኩ በጊዜያዊ ደስታና እርካታ መደለል እንደማይጋባቸው መክረዋል፡፡ ሴት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲን ፈታኝ ህይወት በስኬት ካጠናቀቁ እንደሳቸውና እንደሌሎች ስኬታማ እንስቶች ካሰቡት ደረጃ መድረስ  አገራቸውን ማስጠራት እንደሚችሉ ገልጸዋል።